Ovid BMIAddis Ababa, Ethiopia

Aluminum Form Work

Deadline: 2026-04-05
Project-Based

Description

አስፈላጊውን ስልጠና ወስዳችሁ፦ 1.  በፎርምወርክ ክፍል ሀላፊነት፣ ሰፐርቫይዘርነትና ኦፊስ መሀንዲስነት ለመቀጠር፦ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅና ማኔጅመንት፣ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቃችሁ፤  2.  በፎርምወርክ ቴክኒሽያንነትና ረዳት ቲክኒሽያንነት ለመቀጠር፦ በብረታ ብረታ፣ በኮንስትራክሽን ወይም በሌሎች ተዛማጅ የሙያ ዘርፎች በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3 ወይም ደረጃ 4 የተመረቃችሁ፤

Want AI to find more roles like this?

Upload your CV once. Get matched to relevant assignments automatically.

Try personalized matching